Addis Media
  • Home
  • Politics
    • Addis Media News

      [አሳዛኝ ዜና] በራያ ቆቦ የተደፈሩት መነኩሴ ለመጀመሪያ ጊዜ…

      12/30/2021

      Addis Media News

      Addis Media: የአዲስ አበባው ወረርሺኝ | የእነ ጻድቃን…

      12/29/2021

      Addis Media News

      #Ethiopian PM #AbiyAhmed calls for unity in #diaspora…

      12/28/2021

      Addis Media News

      Addis Media: ተስፋዬ ገብረአብ አረፈ | Tesfaye Gebreab…

      12/25/2021

      Addis Media News

      Addis Media: ለዶ/ር አብይ ውሳኔ ህዝቡ ምላሽ ሰጠ…

      12/24/2021

  • Business
    • Business

      New Ethiopian National Bank Directive Increased Banks Paid-Up…

      04/21/2021

      Business

      Ethiopian Business News – March 22, 2021 |…

      03/22/2021

      Business

      ገበጣ የአፍሪካ ምርጥ ጨዋታን አሸነፈ | ቃለ ምልልስ…

      12/28/2020

      Business

      Ethio Trade and Investment Forum Show 11-14-20

      11/14/2020

      Business

      Ethiopian Airlines’ flight suspended again

      10/27/2020

  • Technology
  • Entertainment
    • Entertainment

      Tight security, many arrests for Ethiopian Irreecha festival

      10/04/2020

      Entertainment

      Ethiopian American Leah Bekele Becomes Warner Records’ Youngest…

      09/03/2020

  • World
  • Fact Check
    • Fact Check

      አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን…

      12/04/2021

      Fact Check

      ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

      12/02/2021

      Fact Check

      ሐሰት: “የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን ተልኳል” በሚል…

      11/29/2021

      Fact Check

      አሳሳች፡ “የትህነግ ደጋፊዎች ቤተክርስቲያን መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ”…

      11/12/2021

      Fact Check

      ሐሰት፡ የትግራይ ቲቪ እና ህወሓት ያወጧቸው ምስሎች ሐሰተኛ…

      11/11/2021

Latest Posts
[አሳዛኝ ዜና] በራያ ቆቦ የተደፈሩት መነኩሴ ለመጀመሪያ ጊዜ...
Addis Media: የአዲስ አበባው ወረርሺኝ | የእነ ጻድቃን...
#Ethiopian PM #AbiyAhmed calls for unity in #diaspora...
Addis Media: ተስፋዬ ገብረአብ አረፈ | Tesfaye Gebreab...
Addis Media: ለዶ/ር አብይ ውሳኔ ህዝቡ ምላሽ ሰጠ...
Addis Media: ህወሃት ሽንፈቱን አመነ | የጄነራል ጻድቃን...
Addis Media: የመንግስት ቀጣይ እቅድ ታወቀ | የጦርነቱ...
Addis Media: “ሰላም እንፈልጋለን” | የደብረጽዮን ደብዳቤ |...
Addis Media: ጃዋርና እስክንድር ሊፈቱ ነው? | ዓለም...
Addis Media: ህወሃት በአፋር አዲስ ጥቃት ከፈተ |...

Addis Media NewsFact Check

አሳሳች፡ “የትህነግ ደጋፊዎች ቤተክርስቲያን መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ” በሚል የተሰራጨው ምስል ሐሰተኛ ነው

by Fasil Aregay 11/12/2021
by Fasil Aregay 11/12/2021 1253 views
Addis market car for sale in ethiopia addis ababa

አሳሳች፡ “የትህነግ ደጋፊዎች ቤተክርስቲያን መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ” በሚል የተሰራጨው ምስል ሐሰተኛ ነው

‘Abonesh Abera Gutema’ የሚል ስያሜ ያለው ከ8ሺ በላይ ተከታዮች ያሉት የቲውተር ገጽ ሕዳር 1፣ 2014 አ/ም (November 10, 2021) “የሽብርተኛው ትህነግ ደጋፊዎች ተክለ ተይማኖት /ቤተ ክርስቲያን አስክሬን አስመስለው መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ” የሚል መረጃ ከአንድ ምስል ጋር አጋርቷል።

መረጃው በተለቀቀ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ከ780 ጊዜ በላይ ሪትዊት ሲደረግ ከ1100 በላይ ላይክ አግኝቷል። ከትዊተር በተጨማሪ ፌስቡክ ላይ ሼር ተደርጎ ብዙ ሰዎች ግብረ መልስ ሰጥተውበት ተመልክተናል።

አዲስ ሚዲያ በሀቅ ማንጠሪያ ክፍሉ በኩል ከኮድ ፎር አፍሪካ ጋር በመተባበር በምስሉ ትክክለኛነት ላይ የማጣራት ስራ አከናውኗል። በዚህም ምስሉ ከመረጃው ጋር የማይዛመድ እና አሳሳች መሆኑን አረጋግጧል።

የጉግል ምስል ማሰሻ (Google reverse image search) ምስሉ ከስምንት አመታት በፊት ጥቅምት 21፣2006 አ/ም (October 31, 2013)  ‘Tincanbandit’ በተባለ ጦማር ጥቅም ላይ መዋሉን ያሳያል።

በመሆኑም “የትህነግ ደጋፊዎች ቤተክርስቲያን አስክሬን አስመስለው መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ” ከሚል መረጃ ጋር ተያይዞ የተለጠፈው የቲውተር ምስል አሳሳች ነው።

ይህ የእውነታ ማጣራት በአዲስ ሚዲያና ኮድ ፎር አፍሪካ ትብብር የቀረበ

Subscribe to AddisMedia Channel
Addis AbabaaddismediaEthiopiaEthiopianNewsTplf
Share
0
FacebookTwitterPinterestTumblrRedditStumbleuponLINEEmail

You may also like

[አሳዛኝ ዜና] በራያ ቆቦ የተደፈሩት መነኩሴ ለመጀመሪያ ጊዜ...

12/30/2021

Addis Media: የአዲስ አበባው ወረርሺኝ | የእነ ጻድቃን...

12/29/2021

#Ethiopian PM #AbiyAhmed calls for unity in #diaspora...

12/28/2021

Addis Media: ተስፋዬ ገብረአብ አረፈ | Tesfaye Gebreab...

12/25/2021

Addis Media: ለዶ/ር አብይ ውሳኔ ህዝቡ ምላሽ ሰጠ...

12/24/2021

Addis Media: ህወሃት ሽንፈቱን አመነ | የጄነራል ጻድቃን...

12/23/2021

Addis Media: የመንግስት ቀጣይ እቅድ ታወቀ | የጦርነቱ...

12/22/2021

Addis Media: “ሰላም እንፈልጋለን” | የደብረጽዮን ደብዳቤ |...

12/21/2021

Addis Media: ጃዋርና እስክንድር ሊፈቱ ነው? | ዓለም...

12/21/2021

Addis Media: ህወሃት በአፋር አዲስ ጥቃት ከፈተ |...

12/20/2021
previous post
[ድርድር] የመንግስት 3ቱ ቅድመ ሁኔታዎች | አባይ ግድብ ስራ ሊጀምር ነው | Ethiopia | Habesha | News | November 12, 2021
next post
[ሰበር መረጃ] ኤርትራ ማዕቀብ ተጣለባት | የሮይተርስ ሃሰተኛ መረጃ ተጋለጠ | Ethiopia | Eritrea | News | November 2021 | ዜና
Fasil Aregay

Fasil Aregay is a Journalist, who works as Editor and fact-checker at Addis Media. He is a graduate of Journalism & Communication (Broadcast Journalism) from Addis Ababa University, a Creative and driven journalist with 4+ years of experience in broadcast and digital media.

Popular Posts

  • 1

    Seyoum Teshome Attacked – U.S. on Tigray & Eritrea – Ethiopian News March 27, 2021

    03/27/2021
  • 2

    Fact check: ኢትዮ-ቴሌኮም ሽልማት ሊሸልም ነው?

    09/21/2021
  • 3

    ገበጣ የአፍሪካ ምርጥ ጨዋታን አሸነፈ | ቃለ ምልልስ ከዳዊት አብርሃም ጋር | Qene Games | Gebeta Game

    12/28/2020
  • 4

    የዕለቱ ዜናዎች Daily Ethiopian News – AddisMedia News 08/15/20

    08/15/2020
  • 5

    ሰበር ዜና፡ የኢትዮጵያ ብር ተቀየረ | የባለሙያ ማብራሪያ

    09/14/2020

Buy & Sell Cars in Ethiopia

Addis market Buy used car in Ethiopia

Social Networks

Facebook Twitter Instagram Linkedin Youtube Email RSS

Recent Posts

  • [አሳዛኝ ዜና] በራያ ቆቦ የተደፈሩት መነኩሴ ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገሩ | “ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው” | #EthiopiaNews #HabeshaNews #TPLF

    12/30/2021
  • Addis Media: የአዲስ አበባው ወረርሺኝ | የእነ ጻድቃን ፎቅ | #Ethiopia #Covid #Corona #TPLF #Tsadkan #Habesha #News

    12/29/2021
  • #Ethiopian PM #AbiyAhmed calls for unity in #diaspora | #Ethiopianews #Homecoming #Habesha #News

    12/28/2021
  • Addis Media: ተስፋዬ ገብረአብ አረፈ | Tesfaye Gebreab | የቡርቃ ዝምታ #Ethiopia #Eritrea #News

    12/25/2021
  • Addis Media: ለዶ/ር አብይ ውሳኔ ህዝቡ ምላሽ ሰጠ #Ethiopia #Habesha #News #Abiy #Amhara #Tigray #TPLF #Fano

    12/24/2021
Mefthe Habesha Ads listing website

Categories

Addis market car for sale in ethiopia addis ababa

About Us

AddisMedia is a Multi-Media Ethiopian focused News and analysis provider.

Check out our YouTube Channel for daily updated news coverage.

Have a question or comment? Please contact us here

Facebook Twitter Linkedin Youtube Email Vimeo RSS

Recent Posts

  • [አሳዛኝ ዜና] በራያ ቆቦ የተደፈሩት መነኩሴ ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገሩ | “ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው” | #EthiopiaNews #HabeshaNews #TPLF

    12/30/2021
  • Addis Media: የአዲስ አበባው ወረርሺኝ | የእነ ጻድቃን ፎቅ | #Ethiopia #Covid #Corona #TPLF #Tsadkan #Habesha #News

    12/29/2021
  • #Ethiopian PM #AbiyAhmed calls for unity in #diaspora | #Ethiopianews #Homecoming #Habesha #News

    12/28/2021
  • Facebook
  • Twitter
  • Linkedin
  • Youtube
  • Telegram

@2019 - All Right Reserved. Developed by Addis Solutions

See alsox

[አሳዛኝ ዜና] በራያ ቆቦ የተደፈሩት መነኩሴ ለመጀመሪያ...

Addis Media: የአዲስ አበባው ወረርሺኝ | የእነ...

#Ethiopian PM #AbiyAhmed calls for unity in...